Keftegna 23 secondary School
Announcement በከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2018 የትምህርት ዘመን የዕቅድ አፈጻጸም

በከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2018 የትምህርት ዘመን የዕቅድ አፈጻጸም

23rd September, 2026

በከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2018 የትምህርት ዘመን የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 የትምህርት ዘመን ዕቅድ ላይ ከመምህራን እና የትምህርት ቤቱ አስተዳደር ሰራተኞች በተገኙበት ተካሄደ። በውይይቱም የተነሱ በርካታ ነጥቦች ላይ በመወያየት ተጠናቋል።
በቀጣይ ትምህርት ቤቱ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ያለበት ነጥቦች

1. ሰላማዊ የመማር ማስተማር
2. የተማሪዎች ውጤት እና ስነምግባር ማሻሻል
3. የልዩ ፍላጎት

4. ትምህርት ቤቱን ደረጃ ማሻሻል  አና የመሳሰሉ ናቸው 

.

Copyright © All rights reserved.

Created with